1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሜሮን ዓለማየሁ

ሰኞ፣ ነሐሴ 28 2010

በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሙሉ በሙሉ እስኪከበሩ እና ህዝብ የመረጠው መንግሥት እስኪቋቋም ድረስ ትግሏን እንደምትቀጥል በቅርቡ ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰችው የአርበኞች ግንቦት ሰባት አባል እና ታጋይ አስታወቀች።

https://p.dw.com/p/34EHs
Äthiopien Addias Ababa - Meron Alemayehu - ex-rebellenmitglied Patriotic Ginbot 7 erreicht den Addias Ababa
ምስል F. Asimamaw

ቃለ መጠይቅ ከሜሮን ዓለማየሁ ጋር

በኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሙሉ በሙሉ እስኪከበሩ እና ህዝብ የመረጠው መንግሥት እስኪቋቋም ድረስ ትግሏን እንደምትቀጥል በቅርቡ ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ የተመለሰችው የአርበኞች ግንቦት ሰባት አባል እና ታጋይ አስታወቀች። ኤርትራ ውስጥ ከሁለት ዓመት በላይ የቆየችው ሜሮን ዓለማየሁ ለዶቼቬለ በሰጠችው ቃለ ምልልስ የኤርትራ በረሃ ቆይታዋን ለህዝቡ የተከፈለ አነስተኛ ዋጋ ብላዋለች። የአዲስ አበባው ወኪላችን ሜሮንን አነጋግሯታል።
ዮሐንስ ገብረ እግኢአብሔር 
ኂሩት መለሰ 
አዜብ ታደሰ