1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ሻሸመኔ ከተማ ከሁከቱ ማግስት

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 7 2012

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተነሳዉ ሁከት የሰዉ ሕይወት እና ከፍተኛ የንብረት ዉድመት ከደረሰባቸዉ የኦሮምያ ከተሞች መካከል ሻሸመኔ በቀዳሚነት ትጠቀሳለች። የሻሸመኔ ከተማ ዳግም ለማንሰራራት የከበዳት ይመስላል።

https://p.dw.com/p/3fISR
Äthiopien | Shashemene |  Angriffe und Zerstörungen von Immobilien
ምስል privat

የሻሸመኔ ከተማ ዳግም ለማንሰራራት የከበዳት ይመስላል

የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በተነሳዉ ሁከት የሰዉ ሕይወት እና ከፍተኛ የንብረት ዉድመት ከደረሰባቸዉ የኦሮምያ ከተሞች መካከል ሻሸመኔ በቀዳሚነት ትጠቀሳለች። ከተማዋ በሁከቱ ማግስት ያለችበትን ሁኔታ ተዘዋዉሮ የተመለከተዉ የሃዋሳዉ ወኪላችን ሸዋዛዉ ወጋየሁ እንደገለፀዉ የሻሸመኔ ከተማ ዳግም ለማንሰራራት የከበዳት ይመስላል። የተቃጠሉ ተሽከርካሪዎች በእሳት የጋዩ ቤቶች የተሰባበሩ መስኮቶች ከተማዋ በሃዘን አንገትዋን የደፋች አስመስሎአታል።

 

ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ

አዜብ ታደሰ

ነጋሽ መሐመድ