1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ዲጂታል ዓለምአፍሪቃ

ክፍል 7 «ውጥንቅጡን ማፅዳት»

ቅዳሜ፣ ሐምሌ 6 2016

ፖለቲከኛ ዝናቡ አጎናፍርን ቀጥረው በተሳሳተ መረጃ የተሳሳተ ግንዛቤ ለመፍጠር እየሰሩ እንደነበር ሰምተናል። ቪዲዮውን ራሒም እና ጀምበሬ የተቀናበረ እንደሆነ የጀምበሬ ቻናል ላይ ሊያጋልጡት መሆኑን ዝናቡ ሲገነዘቡም አጎናፍር ጉዳዮን መንገድ እንዲያሲይዝ አዘውታል። ለጥፋታቸው ዋጋ ይከፍሉ ይሆን?

https://p.dw.com/p/4frYU