ሜሽካርት-የኢትዮጵያውያኑ የድረ-ገጽ መገበያያTo play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoMantegaftot Sileshi Siyoum29 ታኅሣሥ 2008ዓርብ፣ ታኅሣሥ 29 2008አነስተኛ ዋጋ፣ ሰፊ ምርጫ፣ ፈጣን አቅርቦት ታዋቂው የድረገጽ የግብይት መድረክ አማዞን የሚታወቅበት መርኁ ነው። የዛሬ የወጣቶች ዓለም ትኩረታችን ግን ስለ አማዞን አይደለም። አሜሪካን ሀገር በሚኖሩ ሁለት ኢትዮጵያውያን ስለ ተመሰረተው ሜሽካርት የድረገጽ ገበያ እንጂ። ሽሮ፣ በርበሬ፣ አልባሣት፣ የሙዚቃ እና የፊልም ሲዲዎች ስለሚሸጡበት የድረገጽ ገበያ ነው የምናወሳው። ሜሽካት የድረገጽ ገበያ በአሜሪካን ከ25 ግዛቶች በየጊዜው ትዕዛዝ ይቀበላል።https://p.dw.com/p/1HaN2ማስታወቂያ