መኢአድ በገዢው ፓርቲ ላይ የሰነዘረው ወቀሳ22 ጥቅምት 2005ሐሙስ፣ ጥቅምት 22 2005የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ፡ መኢአድ፡ በአባሎቹ ላይ የቀጠለው የሰብዓዊ መብት ረገጣ እንዲቆም ዛሬ ባወጣውና በአዲስ አበባ ለሚገኙ ኤምባሲዎች፡ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችና የውጭ መገናኛ ብዙኃን ባሰራጨው መግለጫ ጠየቀ።https://p.dw.com/p/16bA9ምስል AP GraphicsBank/DWማስታወቂያ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር እንደዘገበው፡ መኢአድ ገዢው ፓርቲ በተለይ በደቡብና በአማራ ክልል በሚንቀሳቀሱ አባሎቹ ላይ የሰብዓዊ መብት ረገጣ እየፈጸመ ነው ብሎዋል። ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ