ለፋሺስት ግራዚያኒ መታሰቢያ ሐውልት
ሰኞ፣ ነሐሴ 14 2004ማስታወቂያ
ከ 300 በላይ የሚሆኑ መነኮሳት ፤ ካህናትና ዲያቆናት የፈጀው ፣ የፋሺስቶች አውራ ቤኒቶ ሙሶሊኒ ቀኝ እጅ ፤ ፋሺስቱ ጀኔራል ሮዶልፎ ግራሲያኒ ፤ ኢጣልያ ውስጥ፤ በላሲዮ ክፍለ ሀገር፣ አፊሌ በተባለች መንደር አንድ ቤተ መዘክር በሃውልትነት ተሠራለት። በዚሁ የቤተ-መዘክር ምረቃ ፣ በጠቅላላ 100 የሚሆኑ፤ የቀድሞ ፋሺስቶች፤ የነጻነት ህዝብ፤ በኢጣልንኛ Il Popolo della Libertà, በአህጽሮት PDL በሚል ምኅጻር የታወቀው የቀኝ ማዕከል የፖለቲካ ፓርቲ አባላት መገኘታቸው ታውቋል። ተኽለዝጊ ገ/የሱስ ዝርዝር ዘገባ አለው።
ተኽለእግዚ ገብረኢየሱስ
ተክሌ የኋላ
ነጋሽ መሐመድ