US AID ና የኢትዮጵያ አየር ንብረት 12 ሚያዝያ 2004ዓርብ፣ ሚያዝያ 12 2004(USAID) ስለ ረሃብ የቅድመ-ማስጠንቀቂያ ክፍል፤ የኢትዮጵያን የአየር ንብረት ለውጥ የሚያሳይ ጥናታዊ ዘገባ ይፋ አደረገ።https://p.dw.com/p/14ifzምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ (USAID) ስለ ረሃብ የቅድመ-ማስጠንቀቂያ ክፍል፤ የኢትዮጵያን የአየር ንብረት ለውጥ የሚያሳይ ጥናታዊ ዘገባ ይፋ አደረገ። ጥናቱ በአያሌ የኢትዮጵያ አካባቢዎች፤ ውስጥ የዝናም መጠን እንደሚቀንስና የሙቀት መጠን ደግሞ እንደሚጨምር ጠቁሞአል። ይኸው የአየር ለውጥ፣ የሀገሪቱን የእህል ምርትና የከብት እርባታ እንደሚጎዳ ጥናቱ አመላክቷል ። አበበ ፈለቀ ነጋሽ መሐመድ