1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

DW Amharic የሚያዝያ 28 ቀን 2016 ዜና መጽሔት

Eshete Bekeleሰኞ፣ ሚያዝያ 28 2016

በነሐሴ 2014 የተመሠረተው የሲዳማ ፌድራሊስት ፓርቲ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እየተወዛገበ ነው። በትግራይ የሚገኙ አንድ ሚልዮን ገደማ የጦርነቱ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው ለመመለስ ተስፋ አድርገዋል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና አገልጋዮቿ ላይ የሚደረገው "ማሳደድና እስር በአስቸኳይ ይቁም" ሲል እናት ፓርቲ ባወጣው መግለጫ ጠየቀ።

https://p.dw.com/p/4fYnK
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።