1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

DW Amharic - ዜና መጽሔት፤ የግንቦት 5 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ሰኞ

Azeb-Tadesse Hahnሰኞ፣ ግንቦት 5 2016

DW Amharic - ከባድ ዝናብ ድንኳናቸውን ያፈራረሰባቸው በደቡብ ወሎ የሚገኙ ተፈናቃዮች ፤ በድሬደዋ የጎርፍ ጉዳትን ለመቀነስ ያለመው ፕሮጀክት፤ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ቦረና ዞን የተማሪዎች ጥያቄና ስጋት፤ እንዲሁም ጅቡቲ ለዓለም አቀፍ ባለሀብቶች ያቀረበችውን የልማት ጥሪ የተሰኙ ዘገባዎች ተጠናቅረዉበታል።

https://p.dw.com/p/4fo8K

ዜና መጽሔት፤  የግንቦት 5 ቀን፣ 2016 ዓ.ም ሰኞ  

 

 

ከባድ ዝናብ ድንኳናቸውን ያፈራረሰባቸው በደቡብ ወሎ የሚገኙ ተፈናቃዮች ፤

በድሬደዋ የጎርፍ ጉዳትን ለመቀነስ ያለመው ፕሮጀክት 

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ቦረና ዞን የተማሪዎች ጥያቄና ስጋት፤ እንዲሁም ጅቡቲ ለዓለም አቀፍ ባለሀብቶች ያቀረበችውን የልማት ጥሪ የተሰኙ ዘገባዎች ተጠናቅረዉበታል።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

ከዚሕ ዝግጅት ተጨማሪ

Äthiopien I National Bank in Addis Abeba
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

PODC-DW-Amharisch-Zeitfunk-DWcom

ዜና መጽሄት

በዐበይት የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ፣ የአውሮጳ እና የዓለም ጉዳዮች ላይ ዜና ዘገባዎች፣ ቃለ-መጠይቆች እና ጥልቅ ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የሚገኙ የዶይቼ ቬለ ዘጋቢዎች የሚያጠናቅሩት ዜና መጽሄት ከሰኞ እስከ አርብ ከዓለም ዜና ቀጥሎ ይቀርባል።