5 የፖለቲካ ድርጅቶች በአሸባሪነት መፈረጃቸው
ማክሰኞ፣ ሰኔ 7 2003ማስታወቂያ
በጸረ ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር ስድስት መቶ ሀምሳ ሁለት እዝባር ሁለት ሺህ አንድ ለምክር ቤቱ በሰጠው ስልጣን ዛሬ የአሸባሪነት ስም የተሰጣቸው የፖለቲካ ድርጅቶች አምስት ሲሆኑ እነርሱም፡ የኦሮሞ ነጻ አውጪ ግንባር፡ ኦነግ፡ የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጪ ግንባር ኦብነግ፡ ግንቦት ሰባት የፍትህና ዴሞክራሲ ንቅናቄ፡ በሶማልያ የሚንቀሳቀሰው አል ሸባብ እና አል ቓይዳ ናቸው።
አርያም ተክሌ
ተክሌ የኋላ