28ኛው የሰመርጃም የሙዚቃ ድግስ5 ሐምሌ 2005ዓርብ፣ ሐምሌ 5 2005ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በዚሁ በቦን አቅራቢያ በምትገኘው የኮሎኝ ከተማ ሰመርጃም የተሰኘዉ የሬጌ የሙዚቃ ድግስ ተካሂዷል። በዚሁ ድግስ በሺዎች የሚቆጠሩ ከተለያየ ሀገር የመጡ ታዳሚዎችና የሙዚቃ ባንዶች ተገኝተዋል።https://p.dw.com/p/196Rwማስታወቂያ