20ኛው የዓለም እ/ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ ዝግጅት2 ኅዳር 2006ሰኞ፣ ኅዳር 2 2006በዛሬው የስፖርት ዝግጅት ለብራዚል 20ኛው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ግጥሚያ ማጣሪያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን የፊታችን እሁድ ከናይጀሪያ ጋ የሚጠብቀው የመጨረሻ ጨዋታ፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፣ እንዲሁም፣ የአዉሮጳ እግር ኳስ ክበቦች ባለፈው የሳምንት መጨረሻ ያደረጉዋቸው ግጥሚያዎች እና የሜዳ ቴኒስ ተካተዋል።https://p.dw.com/p/1AFCBምስል Fotobiniamማስታወቂያ ሃና ደምሴ አርያም ተክሌ