ፕሬዝደንታዊ ምርጫ ዝግጅት በጀርመን
ሰኞ፣ ግንቦት 10 2001ማስታወቂያ
በአንፃሩ ተቀናቃኛቸዉ የሆኑት የዩኒቨርሲቲ አስተማሪዋ ፕሮፌሰር ጊዚና ሽቫን ከህዝቡ ድምፅ 10በመቶ፤ ሌላዉ ተወዳዳሪ የፊልም ተዋናዩና የግራዉ ፖለቲከኛ ፒተር ሶዳን አራት ከመቶ ሊያገኙ ይችላሉ እንደጥናቱ። ፕሬዝደንት የመሰየም ስልጣን ባለዉ የአገሪቱ ብሄራዊ ሸንጎ ድምፅ ሲሰላ ፕሮፌሰሯ ሳይቀናቸዉ አይቀርም የሚለዉ ግምት አይሏል። እናም ጀርመን ሴት ፕሬዝደንት ሊኖራት ይችላል።
ይልማ ኃይለ ሚካኤል/ሸዋዬ ለገሠ/ሂሩት መለሰ