ፍንዳታ በጅጅጋ21 ግንቦት 1999ማክሰኞ፣ ግንቦት 21 1999የግንቦት ሀያ በዓል ትናንት በሶማሌ ክልል በጅጅጋ ከተማ በተከበረበት ጊዜ በተጣለ የፍንዳታ ጥቃት ቢያንስ አስራ አንድ ሰዎች ሲገደሉ ፡ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ ከሰባ የሚበልጡ ቆስለዋል። ከጅጅጋ አንድ መቶ ስድሳ ኪሎሜትር ርቃ በምትገኘዋ በደጋሀቡር ከተማም ተመሳሳይ ጥቃት ተጥሎዋል። በዚሁ ጥቃት ስለደረሰ ጉዳት እስካሁን ምንም አልታወቀም። ጃዕፈር አሊhttps://p.dw.com/p/E0XTማስታወቂያ