ፍንዳታ በሞስኮ ምድር ባቡር
ማክሰኞ፣ መጋቢት 21 2002ማስታወቂያ
በርካቶችም የቆሰሉበትን ይህን አደጋ ያደረሱት ሁለት ሴት አጥፍቶ ጠፊዎች መሆናቸውን የሞስኮ ከንቲባ ዩሪ ሉትሽኮቭ ገልጸዋል። እስካሁን ለአደጋው ሀለፊነቱን የወሰደ ወገን ባይኖርም የሩስያ የደህንነት መስሪያ ቤት ግን ለሁለቱ አደጋዎች ተጠያቂዎቹ ቼችንያን የሚያጠቃልለው የካውካሱስ ግዛት አማፅያን ናቸው ተብሎ እንደሚታመን ተገልጾአል። ዝርዝሩን ገበያዉ ንጉሴ ከብራስልስ ልኮልናል
ገበያዉ ንጉሴ፣ አዜብ ታደሰ
ሂሩት መለሰ