ተፈጥሮ እና አካባቢ ፍቅር እና ቅናት አብሮ ይሄዳል?To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoተፈጥሮ እና አካባቢ Lidet Abebe30 መስከረም 2012ዓርብ፣ መስከረም 30 2012 ለመሆኑ ፍቅር እና ቅናት አብሮ ይሄዳል ትላላችሁ? አንዳንድ ሰዎች ከቅናታቸው የተነሳ ያፈቀሩት ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት ሲያደርሱ ይታያል። ከድብደባ አንስቶ ፊት በአሲድ እስከማበላሸት እና ግድያ የደረሱም አሉ። የቅናት መንስኤን እና መፍትሄው ምንድን ነው?https://p.dw.com/p/3R9nPማስታወቂያ