ፍልሰትና ስደት፥ሽብርና አክራሪነት በአውሮጳ8 መጋቢት 2007ማክሰኞ፣ መጋቢት 8 2007በአውሮጳ ታላላቅ ከተሞች ማለትም በፓሪስ እና ኮፐንሐገን የሽብር ጥቃቶች ከተሰነዘቱ በኋላ የአውሮጳ ኅብረት የደኅንነት ስጋት ገብቶታል። የኅብረቱ የሀገር ውስጥ እና የፍትኅ ሚንስትሮች ባሳለፍነው ሳምንት አሸባሪነትን ለመዋጋት እና አክራሪነትን ለመከላከል በሚቻልበት ሁናቴ ላይ ለመምከር ተሰባስበው ነበር።https://p.dw.com/p/1EsHzማስታወቂያ