«ፊደል» የትምህርት ድረ ገፅ1 ግንቦት 2006ዓርብ፣ ግንቦት 1 2006ሁለት በጀርመን የሚኖሩ ወጣቶች በተለይ ኢትዮጵያ ለሚገኙ የ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎች የሚሆን አንድ የትምህርት መማሪያ ድረ ገፅ ሰርተዋል።ስለዚህ የትምህርት ድረ ገፅ አላማ እና አጠቃቀም መስራቾቹ በዛሬው የወጣቶች ዓለም ይገልፁልናል።https://p.dw.com/p/1Bvukማስታወቂያ