ፀረ ፔጊዳ ትዕይንተ-ሕዝብ በፍራንክፉርት
ቅዳሜ፣ ጥር 16 2007ማስታወቂያ
ቅዳሜ ጥር 16 ቀን፣ 2007 ዓ.ም. ፍራንክፉርት ከተማ ሠልፉ በተኪያሄደበት ቦታ የተገኘው ወኪላችን ጎይቶም ቢሆንን ስቱዲዮ ከመግባቴ በፊት በስልክ አነጋግሬው ነበር። ምንም እንኳን ዛሬ በፍራንክፉርት ይጥል የነበረው የበረዶ ብናኝ ከፍተኛ ቢሆንም ሰልፈኞቹ የአየር ጠባዩ ሳይበግራቸው ፔጊዳን ለመቃወም አደባባይ ወጥተው ውለዋል። ጎይቶም በሰልፉ ላይ የተላለፉ መልእክቶችን ይዘት በመጥቀስ ይጀምራል።
ጎይቶም ቢሆን
ማንተጋፍቶት ስለሺ