ፀረ አደንዛዥ/ሱስ አስያዥ ዕፅ ንግድ ምክክር3 ጥቅምት 2007ሰኞ፣ ጥቅምት 3 2007የአፍሪቃውያት ሀገራት ሚንስትሮች አደንዛዥ እና ሱስ አስያዥ ዕፅ ስለደቀነው ስጋት ሰሞኑን መከሩ። አፍሪቃ ብዙ አደንዛዥ እና ሱስ አስያዥ ዕፅ ባይመረትባትም፣ ለሕገ ወጡ ዓለም አቀፍ የአደንዛዥ እና ሱስ አስያዥ ዕፅ ንግድ መሸጋገሪያ መሆኗ የአህጉሩን መንግሥታት በማሳሰቡ፣ ይህንኑ ሕገ ወጥ ንግድ መቆጣጠር ስለሚቻልበት ሁኔታ በስፋት ተወያይተዋል።https://p.dw.com/p/1DV1eምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ አርያም ተክሌ ነጋሽ መሀመድ