ጫት ጀርመን ሐገር
ሰኞ፣ ሐምሌ 12 2002ማስታወቂያ
የጀርመን ፖሊስ ጫት እንዳይገባ በሚጠረጠሩ መኪኖች ላይ ቁጥጥር ቢያደርግም ሙሉ በሙሉ ሊገታዉ አልቻለም ። ባለፈዉ አመት ብቻ ሃያ-አራት ቶን ያሕል ጫት ጀርመን ገብቷል ። የዶቸ ቬለዉ ሰልጣኝ ጋዜጠኛ በሺር አምሮኔ «የሚታኘክ አደንዛዥ ዕፅ» የሚለዉን ቅጠል ጀርመን ዉስጥ የሐገሬዉ ተወላጅ አይቅመዉም። አብዛኞቹ ቃሚዎች ምሥራቅ አፍሪቃዉያን ናቸዉ ። የበሺር አምሮኔን ዘገባ ነጋሽ መሐመድ አጠናቅሮታል።
ነጋሽ መሐመድ
ተክሌ የኋላ