ጥረት በዉጤት ሲደገፍ
ማክሰኞ፣ ጥር 29 2004ማስታወቂያ
ሴቶች ህይወት ላይ አሉታዊ ጫና ማሳረፉን የዓለም የጤና ድርጅት WHO አመልክቷል። ይህ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊት ከሚፈፀምባቸዉ አንዷ በሆነችዉ ኢትዮጵያ የሴት ልጅን ግርዛት ለማስቆም ባደረገዉ ጥረት ዉጤት ያገስገኘዉ መንግስታዊ ያልሆነu አገር በቀል ድርጅት ከምባታ ሜንቲ ጌዝማ በምህፃሩ KMG ከመቶ ሺህ በላይ ወጣት ሴቶችን ከዚህ አትርፏል። ከድርጅቱ መሥራችና ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ቦጋለች ገብሬ ጋ ቆይታ አድርገናል።
ሸዋዬ ለገሠ
ነጋሽ መሐመድ