1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

ጤና እና አካባቢ

Shewaye Legesseማክሰኞ፣ ሐምሌ 16 2016

https://p.dw.com/p/4idHE

ባሳለፍነው ሳምንት የመጨረሻ ቀናት በርካቶቹ የደቡብ አውሮጳ ሃገራት 40 ዲግሪ ከደረሰ ኃይለኛ ሙቀት ሲታገሉ፤ በአንጻሩ ኔዘርላንድ ገና መሞቅ የጀመረውን የበጋ ወራት ማጣጣም መጀመሯ ተሰምቷል። በምህረት የለሹ የሰሜን አትላንቲክ በረዷማ የክረምት ወራት የሚኮማተረው ሰውነት በጋውን ብዙም ሳያጣጥመው ነው ዘንድሮ ኃይለኛ ሙቀት የተከሰተው።

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ስለዚሕ ዝግጅት

ስለዚሕ ዝግጅት

Symbolbild Herzschlag Herz EKG Stethoskop
ምስል Fotolia/M&S Fotodesignምስል Fotolia/M&S Fotodesign

ጤና እና አካባቢ

በዚህ ዝግጅት በየሳምንቱ የጤና፣ የአካባቢ ተፈጥሮን እንዲሁም ኅብረተሰቡን የሚያሳስቡ፤ በልዩ ትኩረት ደግሞ ሴቶችን የሚመለከቱ ጥንቅሮች ይቀርባሉ። የባለሙያዎች ቃለመጠይቅ፣ ከአድማጮች ለሚቀርቡ ጤና ነክ ጥያቄዎች የህክምና ባለሙያዎች ማብራሪያ እና ምላሽ፣ እንዲሁም አርአያ የሚሆኑ ግለሰቦች የሕይወት ተሞክሮዎች ይስተናገዳሉ። አዘጋጅ ሸዋዬ ለገሠ