ጣዕም ያለዉ ምግብ ከአፍሪቃዉ ቀንድ28 ሚያዝያ 2000ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 28 2000አትክልትና ፍሪ ሞልቶአል ባገራችን የምግብ አይነቶች! የኢትዮጽያ ባህላዊ ጣዕም ያለዉ ምግብ በምዕራቡ አለም ተወዳጅነቱ እየጎላ ነዉ።https://p.dw.com/p/E0lhማስታወቂያየኢትዮጽያ የምግብ አሰራር እና ልዩ የሆነዉን ሞያ በትምህርት መልክ ስልጠና የሚሰጡት ወ/ሮ ጽጌ ዕቁበ ሚካኤል ሃይሌ፣ ብሪታንያ ከአራት አመት በኳላ በምታዘጋጀዉ የአለም ኦሎምፒክ ድግስ ላይ የአፍሪቃዉን ቀንድ የተለያዩ የምግብ አይነቶች ለስፖርት አፍቃሪዎች ለማቅረብ ሽርጉድ ላይ መሆንዋን አጫዉተዉናል ያድምጡ