ግጭትና አመፅ በስቶክሆልም13 ግንቦት 2005ማክሰኞ፣ ግንቦት 13 2005ስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆል አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ከተማ እሁድ ማምሻዉን የተቀሰቀሰ አመፅና ግጭት ቀላል የማይባል የንብረት ጉዳት ማስከተሉ እየተነገረ ነዉ። ከአስራ አምስት እስከ አስራ ዘጠኝ ዓመት የእድሜ ክልል ዉስጥhttps://p.dw.com/p/18bc9ምስል dpa - Bildarchivማስታወቂያ የሚገኙ አዳጊ ወጣቶች እንደተሳተፉበት በተገለፀዉ በዚህ አመፅ 10 ተሽከርካሪዎች በእሳት መጋየታቸዉ ተመልክቷል። ሸዋዬ ለገሠ ስለጉዳዩ ስቶክሆልም የሚገኘዉን ዘጋቢያችንን ቴዎድሮስ ምህረቱን ስቱዲዮ ከመግባታችን አስቀድማ አነጋግራዋለች። ቴዎድሮስ ምህረቱ ሸዋዬ ለገሠ