ግንቦት 7 ንቅናቄ፣ ለኢትዮጵያ መንግሥት መግለጫ ምላሽ መስጠቱ፣19 ሚያዝያ 2001ሰኞ፣ ሚያዝያ 19 2001የግንቦት 7 ፣ ለፍትኅ ነጻነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ፣ በመባል የታወቀው በዶ/ር ብርሃኑ ነጋ የሚመራው ንቅናቄ፣https://p.dw.com/p/HfOTትምህርት በኢትዮጵያ፣ማስታወቂያበኢትዮጵያ መንግሥት ላይ መፈንቅለ- መንግሥት ለማካሄድ ሞክሮ ድርጊቱ ከሽፏል፣ ከ 35 በላይ ሰዎች ተይዘው ታሥረዋል ሲል መንግሥት ስላወጣው መግለጫ ግንቦት 7 ንቅናቄ ምላሽ ሰጥቷል። ድልነሣ ጌታነህ ከለንደን--- ድልነሣ ጌታነህ፣ ተክሌ የኋላ፣