ግብፅ፤ አባይና ግድቡ
እሑድ፣ ሰኔ 23 2005ማስታወቂያ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት አልማ የተነሳችለት የግድብ ሥራ ዉሃዉ አቅጣጫዉን እንዲለዉጥ ተደረገ የሚለዉ ዜና አጉልቶት ምድረ ግብፅን አነቃንቋል። አባይ ሥራ ላይ ይዋል መልካም የሚለዉ የኢትጵያዉያኑ ምኞት በአንድ ወገን በዚያ በበረሃ በዉሃ ጥም ሊፈጁን ነዉ በሚለዉ የግብጾች አቤቱታ ታጅቦ ሲያነጋግር ሰንብቷል። አሁንም እያነጋገረ ነዉ። የሁለቱም አገር መንግስታት አጋጣሚዉን የዉስጥ ዉጥረቶቻቸዉ ማርገቢያ አደረጉትም ይባላል። አባይ ዓለም ዓቀፍ ፖለቲካም ይጠልፈዋል። ዉይይቱን ያድምጡ።
ሸዋዬ ለገሠ
አዜብ ታደሰ