ግብፅና ኢትዮጵያ፣ የውይይት ተስፋ 13 ግንቦት 2006ረቡዕ፣ ግንቦት 13 2006በጥቁር ዐባይ ወንዟ ላይ ኢትዮጵያ ፣ የኤሌክትሪክ ኃይል ለማመንጨት በመገንባት ያለችውን ግዙፍ ግድብ ጉዳይ በተመለከተ ለመነጋገር ፣የግብፅ ው ጭ ጉዳይ ሚንስትር ነቢል ፋኼሚ ወደ አዲስ አበባ ሳይጓዙ እንደማይቀሩ ታዋቂው የመንግሥት ጋዜጣ ኧል አህራምhttps://p.dw.com/p/1C40fምስል William Lloyd-George/AFP/Getty Imagesማስታወቂያ አስታውቋል። ግብፅ፣ በሰሜንና ሰሙን ምሥራቅ አፍሪቃ ሰላምና መረጋጋት እንደሚሹ በሚነገርላቸው የአውሮፓው ሕብረትና የዩናይትድ ስቴትስ ዲፕሎማቶች ግፊት እንደገና ወደ ጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት ሳትመለስ አትቀርም ይባላል። ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል። ጌታቸው ተድላ ኃ/ጊዮርጊስ ተክሌ የኋላ አርያም ተክሌ