ግሪክ እና የገጠማት የፊናንስ ቀውስ21 ሚያዝያ 2002ሐሙስ፣ ሚያዝያ 21 2002ስታንዳርድ እና ፑር የተባለው የሀገሮችን ፊናንስ ሁኔታ የሚመረምረው ድርጅት ከባድ የፊናንስ ቀውስ የገጠማት ግሪክ ዕዳ የመክፈል አቅም እንደሌላት በትናንቱ ዕለት ካስታወቀ በኋላ የዚችው ሀገር ሁኔታ እየተባባሰ ሄደ።https://p.dw.com/p/N9Rnምስል DWማስታወቂያ ብዙ አበዳሪ ተቋማት ግሪክ ዕዳዋን መልሳ መክፈል ትችላለች የሚል እምነት ስለሌላቸው ይህችው ሀገር ወደፊት ብድር ለማግኘት ከፈለገች ከፍተኛ ወለድ መክፈል ይጠበቅባታል። አንድሪያስ ቤከር አርያም ተክሌተክሌ የኋላ