አቶ ገልዋክ ቱት የጋህዴን የቀድሞ ሊቀመንበር ከሙስናና መሰል የአስተዳደር ግድፈቶች ጋ በተገናኘ ስልጣናቸዉን እንዲለቁ መደረጉን የሚገልፁ ዘገባዎች የተዛቡ ናቸዉ ብለዋል። የአዲሲቱ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ የተሰኘዉ ተቋም ሊቀመንበር ደግሞ በግምገማ ወቅት የአኙዋክ ጎሳ አባላትን ግድያ በሚመለከት ተናገሩ የተባለዉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ላይ ለሚያቀርቡት ክስ ጠቃሚ መረጃ ነዉ ይላሉ ።
ሸዋዬ ለገሠ
አርያም ተክሌ