ጉግልና ጀርመን ፣6 ነሐሴ 2002ሐሙስ፣ ነሐሴ 6 2002ዋና መሥሪያ ቤቱ ካሊፎርኒያ ዩናይትድ እስቴትስ የሚገኘው፤ ጉግል በመባል የታወቀው በኢንተርኔት የመረጃዎች አቅራቢ ማሺን፣https://p.dw.com/p/OmZTካሜራ ያጠመደ የጉግል አውቶሞቢል ፣ በሃኖፈር፣ምስል picture-alliance/dpaማስታወቂያ ወይም ድርጅት(አንዳንድ አቃቂረኛ ኢትዮጵያውያን ጎልጉልየሚሉት መሆኑ ነው!)የአንዳንድ የአውሮፓንና የአሜሪካን ታላቅ ከተሞች በተንቀሳቃሽ ፊልም ቀርጾ፣ በዓለም ዙሪያ ለተጠቃሚዎች እንዳቀረበው ሁሉ ፤ አሁን በጀርመን ከተሞች ላይ ሆናል ያተኮረው። ደጋፊዎች የመኖራቸውን ያህል ተቃዋሚዎች ብዙዎች ናቸው። ይልማ ኃ/ሚካኤል ተክሌ የኋላ