Beri AA (Treffen von Äthiopiern, die in Deutschland studiert haben) - MP3-Stereo
ጥሪው የቀረበው የጀርመን ዓለም አቀፍ የትብብር መሥሪያ ቤት GIZ ባዘጋጀው እና ምሁራኑ በተሳተፉበት ባለፈዉ ሳምንት ዓርብ ዕለት አዲስ አበባ ውስጥ በተካሄደ ስብሰባ ላይ ነው። ልዩ ልዩ ጥናታዊ ጽሁፎች በቀረቡበት በዚህ ስብሰባ ላይ የተገኘው የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር ዝርዝሩን አዘጋጅቷል።
ዮሐንስ ገብረ እግዚአብሔር
ኂሩት መለሰ
አዜብ ታደሰ