ጀርመን እና የቀረበባት የዘረኝነት ወቀሳ10 ሰኔ 2002ሐሙስ፣ ሰኔ 10 2002በጀርመን ሀገር ውስጥ ዘረኝነትን መንስዔ ያደረገ የአድልዎ አሰራር መኖሩን ትናንት ዠኔቭ የሚገኘው የተመድ የሰብዓዊ መብት ጉዳይ ተመልካች መስሪያ ቤት ያወጣው ዘገባ አስታወቀ።https://p.dw.com/p/NtLGምስል APማስታወቂያዘገባው በመቀጠልም የጀርመን መንግስት በዚህ አንጻር ሁነኛ ርምጃ እንዲወስድ አሳስቦዋል። ይልማ ኃይለ ሚካኤል አርያም ተክሌ ሂሩት መለሰ