ጀርመንኛ በኢትዮጵያ
ሐሙስ፣ መጋቢት 9 2002ማስታወቂያ
በዚህ ረገድም ገተን በመሳሰሉት ተቋማት አማካይነት የሚከናወኑት ተግባራት ይጠቀሳሉ ። በዛሬው አውሮፓ እና ጀርመን ዝግጅታችን በአዲስ አበባው የገተ የትምህርትና የባህል ተቋም ቋንቋውን ለማስፋፋት የሚደረገውን ጥረት እንመለከታለን ። የስዊድን ፓርላማ ከዛሬ 95 ዓመት በፊት ቱርኮች በአርመኖች ላይ የፈፀሙትን ጭፍጨፋ የዘር ማጥፋት ወንጀል ነው ሲል ያሳለፈው ውሳኔ ያስነሳው ውዝግብ ሌላው የዛሬው ዝግጅታችን ትኩረት ነው ።
ሂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ