የአሜሪካ መንግስት በኢትዮድያ በኤች አይ ቪ ኤድስ ሳቢያ ጉዳት የደረሰባቸውና ተጋላጭ የሆኑ 500 ሺህ ህጻናትን በየዓመቱ ተጠቃሚ የሚያደርግ አዲስና ሁሉን አቀፍ ድጋፍ ያካተተ መርሀ ግብር ባለፈው ሳምንት ይፋ አድርጓል። በአሜሪካ የልማት ተራድኦ ድርጅት አማካኝነት በሚቀጥሉት አምስት አመታት ውስጥ ተፈጻ ለሚሆነው ለዚህ መርሀ ግብር 100 ሚሊዮን ዶላር ተመድቧል።
ጌታቸው ተድላ
መሳይ መኮንን
ነጋሽ መሐመድ