ጤና To play this audio please enable JavaScript, and consider upgrading to a web browser that supports HTML5 videoጤናLidet Abebe28 ጥር 2013ዓርብ፣ ጥር 28 2013 ኢትዮጵያ ውስጥ በጅማ ከተማ ብቻ በአንድ ወር እድሜ ውስጥ አምስት ወጣቶች በተለያየ ምክንያት እና አጋጣሚ ሕይወታቸውን ማጥፋታቸው ተሰምቷል። ክስተቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ መፈጠሩና ሟቾችም ድርጊቱን ይፈጽማሉ ተብለው ያልተገመቱ ሰዎች መሆናቸው አንዳንድ የከተማው ነዋሪዎችን እጅግ አደናግጧል። ለመሆኑ ሰዎች ራስን ወደማጥፋት የሚገፋፉት ለምን ይሆን?https://p.dw.com/p/3otYSማስታወቂያ