ድብርት፤ የብዙዎች የጤና ችግር
ማክሰኞ፣ ግንቦት 9 2003ማስታወቂያ
ብሎም አቅም ማነስ፤ የእንቅልፍ ወይም የምግብ ፍላጎት መዛባትን ሁሉ አስከትሎ የሚከሰት የአእምሮ መታወክ እንደሆነ የጤና መረጃዎች ይጠቁማሉ። ድብርት ማንኛዉም ሰዉ በተለያየ ጊዜና ሁኔታ ሊያጋጥመዉ እንደሚችል ቢታመንም ደረጃዉ እንደሚለያይ፤ ያም በቀጣይ ሊባባስ ወይም በአግባቡ ስሜቱን የሚከታተል ሰዉ ካስተዋለዉ ደግሞ ሊወገድ እንደሚችል ባለሙያዎች ያስረዳሉ። የዕለቱ የጤናና አካባቢ መሰናዶ ድብርት ምንድነዉ? መፍትሄስ አለዉ ወይ በሚል የስነልቡና ባለሙያ ማብራሪያን ይዟል።
ሸዋዬ ለገሠ
ሂሩት መለሠ