ዴንማርክ እና የአውሮፓ ህብረት የፕሬዝዳንት ሥልጣንዋ
ሰኞ፣ ታኅሣሥ 23 2004ማስታወቂያ
በየስድስት ወሩ በዙር የሚያዘው ይኽው ሃላፊነት ምንም እንኳን ከአዲሱ የህብረቱ የመተዳደሪያ ደንብ ከሊዝበኑ ውል በኋላ የተለወጠና በአንዳንድ ሁኔታዎችም ስልጣኑ ቀንሷል ። ሆኖም አባል ሃገሮችን በማቀራረብ ህብረቱ የጋራ የኤኮኖሚ የፖለቲካ እና የማህበራዊ ፖሊሲዎች እንዲያራምዱ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ያደርጋል ። የብራሰልሱ ዘጋቢያችን ገበያው ንጉሴ ዝርዝሩን አዘጋጅቷል ።
ገበያው ንጉሴ
ሂሩት መለሰ
ተከሌ የኋላ