ዴሞክራሲን የሚቀጩ መንግሥታት መወገዝ28 ሰኔ 2002ሰኞ፣ ሰኔ 28 2002የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ህላሪ ክሊንተን ኢትዮጽያ እና ሌሎች አገራት መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት እና በሲቢክ ማህበራት ላይ የሚያደርሱትን ወከባ አወገዙ።https://p.dw.com/p/OAwuየአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ህላሪ ክሊንተንምስል APማስታወቂያክሊንተን ይህን የገለጹት ፖላንድ ውስጥ በተካሄደው ዓለምአቀፍ የዴሞክራሲና የሰብዓዊ መብት ጉባዔ ላይ ሲሆን የሲቪክ ማህበራትነ በሚያዋክቡ እና በሚያፍኑ አገራት ላይ ሁሉን አቀፍ ጫና እንዲደረግም ጠይቀዋል። ዝርዝሩን የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል። አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ ሂሩት መለሰ