1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል
ሳይንስአፍሪቃ

ዳግም እና ዘመናዊ የጫማ መጥረጊያው ማሽን

Lidet Abebeዓርብ፣ ግንቦት 26 2014

ዳግም አበበ አንድ ዘመናዊ የጫማ መጥረጊያ የሰራ የዩንቨርስቲ ተማሪ ነው። የፈጠራ ስራው ዋና አላማ «በመንገድ ላይ ጫማ የሚያፀዱ ወጣቶችን ለመርዳት ነው» ይላል። ስለ ሰራው የጫማ መጥረጊያ እና እንዴት የጫማ መጥረጊያው ሊስትሮዎችን ይረዳል ብሎ እንዳሰበ ገልጾልናል። በድምፅ ዘገባው ላይ ዳዊት አበበ የሚለው ዳግም አበበ እንደሆነ እና በስህተት መሆኑን ከይቅርታ ጋር እንገልፃለን።

https://p.dw.com/p/4CEuL