«ደሜን ለኢትዮጵያዬ» የደም ማሰባሰብ ዘመቻ በሐዋሳ
ቅዳሜ፣ ሐምሌ 24 2013ማስታወቂያ
በኢትዮጲያ በአገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል እየተካሄደ የሚገኘው ግጭት ወትሮም ውስንነት ይታይበታል በሚባለው የደም አቅርቦት መጠን ላይ የራሱን ተፅእኖ እያሳደረ እንደሚገኝ ይነገራል ።
የአቅቦት እጥረቱን ለመቅረፍ በሀዋሳ ከተማ << ደሜ ለኢትዮጲያዬ >> በሚል በከተማይቱ ጎዳናዎች ላይ የደም ማሰባሰብ ዘመቻ እየተካሄደ ይገኛል ።
በዘመቻው ላይ የተገኙት የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ረዳት ፕሮፌሰር ፀጋዬ ቱኬ የደም ልገሳ ዘመቻው የከተማይቱ ነዋሪዎች ለአገራቸው የሚያደርጉት አንዱ የድጋፍ አካል ነው ብለዋል ።
ሸዋንግዛዉ ወጋየሁ
ታምራት ዲንሳ