ያባትዋ ልጅ
እሑድ፣ ታኅሣሥ 2 2009ማስታወቂያ
ሁለተኛ ደረጃን ኮኮበ ፅባሕ ትምሕርት ቤት ተማረች።አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ፖለቲካል ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነት አጠናች።«ጥሩ» ያለችዉን ሥራ ያዘች።እና ትፅፍ ገባች።የመጀመሪያ መፅሐፍዋ ለሰወስተኛ ጊዜ ታትሟል።ርዕሱን «ባርቾ» ብላዋለች። ሁለተኛዉን «በቅርብ ቀን» ብላናለች። ከቀዳሚዉም፤ ከሚጠበቀዉም የቀደሙት ግን የማሕባራዊ መገናኛ ዘዴ ፅሁፎችዋ ናቸዉ።የፌስቡክ።
«አዙሪቱና የዞረብን እኛ» ይላል -መስከረም ማብቂያ የለጠፈችዉ ግጥም መሰል መጣጥፍ።ሕይወት እምሻዉ የዛሬ እንግዳችን ናት።
ነጋሽ መሐመድ
ልደት አበበ