ያልለየለት የቡሩንዲ እጣ ፈንታ
ረቡዕ፣ ሐምሌ 29 2007ማስታወቂያ
ምክንያቱም የ300,000 ሰዎች ሕይወት ያጠፋውን የቡሩንዲን የርስበርስ ጦርነት ያበቃው እአአ በ2005 ዓም በአሩሻ ታንዛንያ በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሠረት፣ የቡሩንዲ ፕሬዚደንት እና ምክትል ፕሬዚደንት የተለያዩ ፓርቲዎች አባላት መሆን አለባቸው። ይሁንና፣ ዶሚቲል ኪራምቩ እንደምትለው፣ ተቃዋሚዎች መካከል ስምምነት ባለመኖሩ የሃገሪቱ እጣ ፈንታ ገና አለየለትም።
ዶሚቲል ኪራምቩ/ይልማ ኃይለሚካኤል
አርያም ተክሌ
ነጋሽ መሀመድ