ዩኤስ አሜሪካ እና የመ/ምሥራቅ የሰላም ድርድርkerry middle east tour, 1 ሚያዝያ 2005ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 1 2005የዩኤስ አሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ጆን ኬሪ ሰሞኑን በመካከለኛው ምሥራቅ ያካሄዱትን የስራ ጉብኝት ዛሬ አጠናቀቁ። ኬሪ በዚሁ ጉዞዋቸው ካለፉት ሁለት ቀናት ወዲህ ወደ ራማላ እና ኢየሩሣሌም በመሄድ ከ 2010 ዓም ወዲህhttps://p.dw.com/p/18CVoምስል Reutersማስታወቂያ የመካከለኛውን ምሥራቅ የሰላም ድርድር ካቋረጡት ከፍልሥጤማውያን እና ከእሥራኤላውያን ባለሥልጣናት ጋ መክረዋል። የአሜሪካዊው ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ኬሪ ያካሄዱት ውይይት ዋነኛ ዓላማ ምን እንደነበር የሀይፋ ወኪላችን ግርማው አሻግሬ ሲያብራራ፣ ግርማው አሻግሬ አርያም ተክሌ ሸዋዬ ለገሰ