ዩኤስ አሜሪካ በአሸባብ ላይ ዘመቻ
ሰኞ፣ የካቲት 27 2009ማስታወቂያ
ዬኤስ አሜሪካ ከአልቃይዳ ጋር ትስስር አለዉ የሚባለዉን አልሻባብ ለመምታት የአየር ኃይል ጥቃትዋን የምትቀጥል ሲሆን አንድ የአካባቢ ጉዳዮች ተመራማሪ ምሁር ለዶይቼ ቬለ በሰጡት መግለጫ ደግሞ ሶማልያን በአንድ የመንግሥት ማዕከል አስተዳደር ለመመለስ ያስቸግራል እያሉ ነዉ። በዶናልድ ትራምፕ ዘመነ መንግሥት የሚደረገዉን ጥረት ዉጤታማነት ከአሁኑ መተንበይ አስቸጋሪ መሆኑን ምሁሩ ተናግረዋል።
መክብብ ሸዋ
አዜብ ታደሰ
ነጋሽ መሃመድ