1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

በዩናይትድ ስቴትስ ዴምክራሲ ወደ ኋላ

ዓርብ፣ ኅዳር 17 2014

ዓለም ዓቀፍ የዴሞክራሲና የምርጫ ዕርዳታ ተቋም ይፋ ባደረገው ሪፖርት የአሜሪካ ዴሞክራሲ የኃሊት መመለስ የጀመረው እንደጎርጎሪሳዊው ጊዜ አቆጣጠር ከ2019 ጀምሮ ነው::

https://p.dw.com/p/43YEz
USA Jacob Anthony Chansley Gewaltsamer Einbruch Capitol Verschwörungstheoretiker
ምስል Douglas Christian/Zumapress/picture alliance

በዩናይትድ ስቴትስ ዴምክራሲ ወደ ኋላ

ዩናይትድስቴትስ ለመጀመሪያ ጊዜ ወደኃላ የሚመለሱ ዴሞክራሲያዊ ሃገሮች ዓመታዊ ዝርዝር ውስጥ መግባቷን አንድ አለም ዓቀፍ ተቋም አስታወቀ:: ዓለም ዓቀፍ የዴሞክራሲና የምርጫ ዕርዳታ ተቋም ይፋ ባደረገው ሪፖርት የአሜሪካ ዴሞክራሲ የኃሊት መመለስ የጀመረው እንደጎርጎሪሳዊው ጊዜ አቆጣጠር ከ2019 ጀምሮ ነው:: ኦሃዩ ግዛት በሚገኘው ዳይተን ዩኒቨርሲቲ መምህር ዶክተር መሣይ ከበደ ለዶቸ ቨለ እንደገለፁት ዴሞክራሲ በዓለም ዓቀፍ ደረጃም እየተዳከመ መጥቷል። 

ታሪኩ ኃይሉ 
ኂሩት መለሰ
ሸዋዬ ለገሠ