የ«KAAD» ዓውደ ጥናት በአዲስ አበባ
ሰኞ፣ ጥቅምት 26 2011ማስታወቂያ
ለአዳጊ ሀገራት ተማሪዎች ነፃ የትምህርት እድል የሚሰጠው ካ አ አ ዴ ሰሞኑን ያከበረውን 60ኛ የምስረታ ዓመት ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ባካሄደው ዓውደ ጥናት ላይ የተገኙ ተሳታፊዎችም ብዙ መልካም ትርጉም የያዘው የመደመር ሀሳብ ካሁን በፊት የተገፉ እና የተገለሉ የህብረተሰቡን ክፍሎች በመደገፍ አብሮ ወደፊት ለመራመድ እንደሚያስችል ገልጸዋል።
ጌታቸው ተድላ ኃይለጊዮርጊስ
አርያም ተክሌ
ተስፋለም ወልደየስ