የ41 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መታገድ17 ሐምሌ 2001ዓርብ፣ ሐምሌ 17 2001በደቡብ ኢትዮጵያ የሚንቀሳቀሱ 41 መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን የክልሉ መስተዳድር ማገዱ ተሰምቷል።https://p.dw.com/p/Iwv0ምስል picture-alliance / dpaማስታወቂያ መስተዳድሩ ባህልና የልማት መስመርን የሚያደናቅፍ ተግባራት በመፈጸማቸዉ አገድኩ ያ ደግሞ አዲስ አይደለም ይላል። ድርጅቶቹ ግን የአወዛጋቢዉ የመንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ማስተዳደሪያ አዲስ ህግ ሰለባ ሆንን ባይናቸዉ። ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ