የ2013 የተፈጥሮ አደጋዎች ቅንት22 ታኅሣሥ 2006ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 22 2006ነገ አምና ለመባል የሰዓታት እድሜ የቀረዉ የጎርጎሪዮሳዊዉ የዘመን ቀመር 2013 የተለያዩ የተፈጥሮ ቁጣና አደጋዎችን አስተናግዷል። የመሬት መንቀጥቀጥ፤ ኃያል ማዕበልና ሞገዶች፤ ጎርፍና ድርቅ።https://p.dw.com/p/1AjpMማስታወቂያ