የ CPJ መግለጫ10 የካቲት 2002ረቡዕ፣ የካቲት 10 2002ኢትዮጵያ ኤርትራ እና ሶማሊያ ጋዜጠኞችን ለዕንግልት እና ለስደት በመዳረግ ቀዳሚውን ስፍራ መያዛቸውን ለጋዜጠኞች መብት የሚከራከረው መቀመጫውን ኒውዮርክ ያደረገው በእንግሊዘኛው ምህፃር CPJ የሚባለው ድርጅት አስታወቀ ።https://p.dw.com/p/M46Zምስል DWማስታወቂያድርጅቱ ትናንት ይፋ ባደረገው የ2009 ዓ.ም ዓመታዊ ዘገባው እንዳተተው ጋዜጠኞች ከነዚህ ሀገራት በብዛት በመሰደዳቸው ህብረተሰቡ የሚደርሰው መረጃ የተዛባ ነው ። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ዝርዝሩን አዘጋጅቷል ። አበበ ፈለቀ ፣ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ